የምግብ አዘገጃጀት እና የምግብ ማብሰል ትምህርት
የምግብ ዝግጅት የስልጠና አገልግሎት በ ኦንላይን የምግብ ዝግጅት አንዲሁም የኩሽና አያያዝ ስልጠና የመስጠት አገልግሎት ሲሆን ማንኛውም አትዮጵያ ውስጥ የሚኖርና የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኛ የሆነ ሁሉ አገልግሎታችንን መጠቀም ይችላል፡፡
አገልግሎታችንን ለመጠቀም
ለመጀመሪያዎቹ ሶስት የሙከራ ቀናት ደንበኞቻችን ያለምንም ክፍያ በነጻ መጠቀም የሚችሉ ሲሆን አገልግሎታችን ጠቃሚ ሆኖ ካገኙትና አብረውን የሚቀጥሉ ከሆነ በቀን ሁለት(2) ብር በሳምንት ለ7 ቀናት ከሞባይል የ አየር ሰአታቸው የአገልግሎት ክፍያ የሚከፍሉ የሆናል፡፡
አገልግሎት ማቋረጥን በተመለከተ
አገልግሎታችንን ሲጠቀሙ የነበሩ ደንበኞቻችን በተለያይ ምክንያት ማቋረጥ ቢፈልጉ በቀላሉ ወደ **** አጭር የመልክት ቁጥር፣ stop ብለው በመላክ ማቋረጥ ይችላሉ፡፡